በውድድሩ ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት…
ዝ ክለቦች

ቢጫዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
ወልዋሎ ናይጀርያዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። በውድድር አጋማሹ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ድል አስመዝግበዋል
ኢትዮጵያ መድንን ከ ድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የመዝጊያ መርሃግብር በመሐመድ አበራ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን…

ሪፖርት | የመቻል እና ወልዋሎ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በብዙ መመዘኛዎች ደካማ በነበረው የዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር ያለግብ ተቋጭቷል። ሁለቱም ቡድኖች በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ከተጠቀሙበት የመጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ወላይታ ድቻ
👉”ጥሩ ዝግጅት አድርገን በመምጣታችን በአሸናፊነት መጨረስ ችለናል” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ 👉 የጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለተከታታይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ በ25 ቀናት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የሚያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ መርሐ-ግብር በሊጉ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
የ21ኛው ሳምንት ጨዋታቸው በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት መቻል እና ወልዋሎ ከሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ለመታረቅ የሚያደርጉት ጨዋታ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ በውጤት መንደፋቸውን ቀጥለዋል
ወላይታ ድቻዎች በሁለተኛው አጋማሽ አብነት ደምሴ ባስቆጠራት ብቸኛ የግንባር ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ሙሉ…

ሪፖርት | ፋሲል እና ባህር ዳርን ያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የደርቢ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በኢዮብ ሰንደቁ ፋሲል…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል
ሁለገቡ ተጫዋች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በዘንድሮ ዓመት የሊጉ ጅማሬ የዓምናውን…