ባለፈው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አሳዳጊ ክለቡ ተመልሷል። ቅድመ ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…
ዝ ክለቦች

ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት አማካዩ ሱራፌል ጌታቸውን ወደ ቡድናቸው የቀላቀሉት…

ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…

አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች
ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…

የጦና ንቦቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ያለፉትን ዓመታት በሀዋሳ ከተማ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ መዳረሻው ወላይታ ድቻ ሊሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ የሚመሩት…

ዩጋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚመሩት እና በዝውውር መስኮቱ በረከት ብርሀነ፣…

የቀድሞ የዋልያዎቹ ግዙፉ ግብ ጠበቂ ወደ አሰልጣኝነቱ መጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዮ ክለቦች ሲጫወት የምናቀው የቀደሞ ኮከብ ግብ ጠባቂ በአሰልጣኝነት ወደ ሊጉ ተመልሷል።…