ወሳኙን የግብ ዘባቸውን በጉዳት ያጡት ኢትዮጵያ መድኖች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም መቃረባቸው ታውቋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያ…
ዝ ክለቦች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቶጓዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ በረከት ወልደዮሐንስ፣ ቤዛ…

ዩጋንዳዊው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ባለፈው ዓመት በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። በ2017 በሀገሩ ክለብ ቡል የነበረው…

የግብ ዘቡ አቡበከር ኑረ ምን አጋጠመው
ኢትዮጵያ መድን በድምር ውጤት ወደ ቀጣዮ ዙር ማለፉን ባረጋገጠበት ጨዋታ ግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ ጉዳት አስተናግዷል።…

ወላይታ ድቻ ከካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጪ ሆነ
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የመልስ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሊቢያው አል ኢቲሀድ ትሪፖሊ ሽንፈት…

ሽረ ምድረ ገነቶች የነባር ተጫዋቾች ውል ማደሳቸውን ቀጥለዋል
አስር ታዳጊዎች ከእናት ክለባቸው ጋር ለመቀጠል ውላቸውን አራዝመዋል። ቀደም ብለው የብሩክ ሐድሽ፣ ዋልታ ዓንደይ፣ ክፍሎም ገብረህይወት፣…

ሽረ ምድረ ገነት የነባር ተጫዋቾች ውል አድሷል
ሽረ ምድረ ገነቶች አንድ ተጫዋች አስፈርመው የስድስት ነባር ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ…

አዳማ ከተማ ጋናዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ላለፉት ሁለት ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በዝውውሩ እጅግ…

ነገሌ አርሲዎች አማካዩን አስፈረሙ
ሸገር ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው አማካይ ወደ ሌላው አዲስ አዳጊ አመራ። የቅድም ውድድር ዝግጅታቸውን በባቱ ከተማ…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል
ያለፉትን ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ያደረገው ሁለገቡ ተጫዋች የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…