በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ ጉዞውን ቢያደርግም…
ዝ ክለቦች
ወልቂጤዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
በአሠልጣኝ ደጋዓረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ከበርካታ ወራት በፊት ቃል የተገባላቸው ሽልማት ዛሬ ተበርክቶላቸዋል። የ2011 የኢትዮጵያ…
የጣና ሞገዶቹ ተጨማሪ ረዳት አሠልጣኝ ሾሙ
የአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ውል ያራዘሙት ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ረዳት አሠልጣኝ ሾመዋል። ከወራት በፊት የዋና አሠልጣኛቸው…
የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች ልምምድ ማቆም እና የክለቡ ምላሽ…
የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ከደመወዝ ጥያቄ ጋር በተገናኘ በተደጋጋሚ ክለቡን ጠይቀው ምላሽ እንዳላገኙ በመግለፅ የዛሬ…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የቅድመ ውድድር ዝግጀታቸውን ከጀመሩ ሁለት ሳምንታት ያለፋቸው የጦና ንቦቹ ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል፡፡ የመሐል ተከላካዩ አዩብ…
ሲዳማ ቡና ግዙፉን አጥቂ በይፋ አስፈርሟል
ሲዳማ ቡናዎች ከዚህ ቀደም ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል የተስማሙት አጥቂ በይፋ ማስፈረማቸው ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት…
ዐፄዎቹ ለአፍሪካ መድረክ ውድድራቸው ጠንካራ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ
በዘንድሮ ዓመት በኮፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑት ፋሲል ከነማዎች ዝግጅታቸውን በአዲስ አበባ አጠናክረው ቀጥለዋል። በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ…
የዐፄዎቹ ወሳኝ ተጫዋች ጉዳት አጋጥሞታል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ በመሆናቸው በአዲስ አበባ ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ተጫዋቻቸው ጉዳት አጋጥሞታል።…
መቐለ 70 እንደርታ እና የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዳይ ?
በአፍሪካ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው መቐለ 70 እንደርታ ከአንድ ሳምንት በኋላ ያለበትን ጨዋታ አሰመልክቶ በምን…
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከክለቦች ጋር ውይይት እያደረጉ ሲሆን አዳዲስ መመሪያዎችም ቀርበዋል
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከሊግ ኩባንያው ጋር በጋራ በመሆን በብሮድካስት ደንብ አተገባበር ዙሪያ የክለብ የበላይ አመራሮችን እያወያየ ይገኛል፡፡…

