ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ውሉን በጣና ሞገዶቹ ቤት ማደሱ ታውቋል።…
ዝ ክለቦች
ሀዋሳ ከተማ ዝውውሩን ተቀላቅሏል
ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሶሆሆ ሜንሳ እና ተከላካዩን ዘነበ ከድርን ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የጋቦኑን ሞናና ክለብ ለቆ…
”የዘመናችን ክዋክብት ገፅ” ከሀብታሙ ተከስተ ጋር…
የፋሲል ከነማው የተከላካይ አማካይ ሀብታሙ ተከስተ የዘመናችን ክዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው። ወቅቱን በምን አይነት ሁኔታ እያሳለፈ…
የሀዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ቅሬታ…
ባለፈው ዓመት ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ቆይታ የነበራቸው ተጫዋቾች ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ቅሬታቸውን አሰሙ። ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ተስማሙ
የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት መቐለዎች ከሳምንታት ድርድር በኋላ የአጥቂ አማካያቸው ያሬድ…
ፍሬዘር ካሳ ውሉን በድሬዳዋ አድሷል
ፍሬዘር ካሳ ለተጨማሪ ዓመት በድሬዳዋ ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በዋናው ቡድንም ተጫውቶ…
ሀዋሳ ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል
የመሐል ተከላካዩ አዲስዓለም ተስፋዬ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማማ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከአስር ዓመታት በላይ ከታዳጊ ቡድኑ ካደገ…
ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
ብሩክ በየነ በሀዋሳ ከተማ ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። ከሀዋሳ ዓመታዊው የቄራ ሻምፒዮና ከተገኘ በኃላ በ2009 በቀጥታ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አዳማ ከተማዎች ሁለት የመስመር ተከላካዮች ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ ገብተዋል። በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ከማጣት ውጭ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ቡድን የግርማ በቀለ እና አበባየው ዮሐንስን ውል አራዝሟል፡፡ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ፣ ንግድ ባንክ…

