ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ዝብሸት ደሳለኝን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ ከ1999-2000 ለቅዱስ ጊዮርጊስ…
ዝ ክለቦች
ምዓም አናብስት ድጋፍ አደረጉ
የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ…
ሚካኤል ደስታ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል
ላለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት መቐለ 70 እንደርታን በአምበልነት የመራው ሚካኤል ደስታ ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ለስሑል ሽረ…
ቅዳሜን ለሀገሬ አርሶ አደር – የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መልካም ተግባር
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከልና አርሶ አደሩን ለመታደግ በትናንትናው ዕለት በሁለት አካባቢዎች…
“ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያክል ታሪካዊ ቡድን ከምርጥ ተጫዋቾች ጋር አብሮ መስራት ችሎታ ብቻ ሳይሆን ዕድለኝነትንም ይጠይቃል” ተስፈኛው ፉአድ ሀቢብ
አጭር ከሆነ የፕሮጀክት ቆይታ በኃላ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሎ በፍጥነት ወደ ዋናው ቡድን በማደግ ዘንድሮ በዝግጅት ላይ…
የሴቶች ገፅ | ኢንስትራክተር ሕይወት አረፋይነ ከትናንት እስከ ዛሬ…
ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች…
“ሳልፈልግ ነው ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወትኩት” አብዲ መሐመድ
በቅርቡ በከፍተኛ ሊግ ለሚሳተፈው መከላከያ ፊርማውን ያኖረውና ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው አብዲ መሐመድ ስለ እግርኳስ ህይወቱ፣…
ሀዋሳ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ በይፋ ለሀዋሳ ከተማ ፊርማውን አኖረ፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የእግር ኳስ ሕይወቱን ከጀመረ በኃላ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አጥቂ አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኝ ጌታነህ ኃይሉን ውል ሲያራዝም አንጋፋዋን አጥቂ…
ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቾቹን ጠርቷል
ድሬዳዋ ከተማዎች የ2013 ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ…

