ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ አድርገው ስድስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ለተጫዋቾቻቸው ጥሪ አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቾቹ…
ዝ ክለቦች
“አሁን ጥሩ መሻሻሎችን እያሳየሁ ነው” – ተስፈኛው አጥቂ የአብቃል ፈረጃ
የኢትዮጵያ የወጣቶች ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መንገድ መካሄድ ከጀመረበት ከ2008 ጀምሮ ለተከታታይ ዓመታት ዕድገቱን ጠብቆ በመጫወት የቆየው…
ስሑል ሽረ ዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ስሑል ሽረ የ29 ዓመቱን ዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ፡፡ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ለመጀመር ለተጫዋቾቻቸው የኮቪድ 19 ምርመራን…
አዳማ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አዳማ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ ለ2013 የውድድር ዓመት የቀድሞው ረዳት አሰልጣኙን አስቻለው ኃይለሚካኤልን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዕለተ ዕሁድ ጀምሮ ተጫዋቾቹ ለዝግጅት እንዲሰበሰቡ ጥሪ አድርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያጣውን ዋንጫ ዳግም…
መስፍን ታፈሰ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል
አጥቂው መስፍን ታፈሰ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀሩ የደርሶ…
“የተሰጠኝን ትልቅ ኃላፊነት ለመወጣት እሠራለው” የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል
ለ2013 የውድድር ዘመን በቅርቡ ቅድመ ዝግጅቱን የሚጀምረው አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ እንደሾመ ታውቋል። በ2012 በክረምቱ ወራት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኙን በይፋ አስተዋውቋል
ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ-ስርዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሰልጣኝ ኤርነስት ሚደንዶርፕን ቅጥር ይፋ አድርጓል። ጀርመናዊው አሰልጣኝ ኤርነስት…
የሰማንያዎቹ… | ብዙ ያልተነገረለት የልበ ሙሉው ግብጠባቂ ቅጣው ሙሉ ሕይወት
ታታሪ እና ጠንካራ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በተለይ ለመልሶ ማጥቃት አጨዋወት ከፍተኛ ሚና እንደነበረው የሚመሰከርለት የሰማንያዎቹ ድንቅ ግብጠባቂ፣…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ባለፈው ሳምንት ወደ ዝውውር የገባው ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋች አስፈርሟል፡፡ ደሳለኝ ደባሽ ወደ ቀድም ክለቡ የሚመልሰውን…

