ፋሲል ከነማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ

ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…

ፋሲል ከነማ የወሳኝ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ

ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት አዳማ ከተማን በመልቀቅ ወደ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከይሁን እንደሻው ጋር

የመተሐራው ፈርጥ፣ በዕይታውና የተሳኩ ኳሶችን ለአጥቂዎች በማቀበል የሚታወቀው የሀዲያ ሆሳዕናው አማካይ ይሁን እንደሻው የዛሬው የዘመኑ ከዋክብት…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከከነዓን ማርክነህ ጋር..

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሉት ድንቅ አማካዮች አንዱ ነው። ጥሩ የኳስ ክህሎት፣ ግዙፍ ተክለ ሰውነት እና ቀልጣፋ…

“አብዛኛው የታዳጊነት ጊዜዬን ከዋናው ቡድን ጋር ማሳለፌ ብዙ ጠቅሞኛል” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ዋልታ ዓንደይ

የስሑል ሽረው ተስፈኛ ግብ ጠባቂ የዛሬው የተስፈኞች ዓምድ እንግዳችን ነው። በተቀያሪ ወንበር ላይ በሚያሳያቸው እንቅስቃሴዎች በልዩ…

የወልዋሎ ተጫዋቾች ጥያቄ እና የክለቡ ምላሽ

የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ ሲያቀርቡ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ ምላሽ ሰጥተውናል። ከሦስት ሳምንታት…

ወላይታ ድቻ ለተጫዋቾች ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

በሁሉም የሀገሪቷ የሊግ ውድድሮች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ በበረታበት በዚህ ሰዓት የወላይታ ድቻ በተጫዋቾች በኩል ለተነሳበት ጥያቄ…

ምርጥ 11… የ44 ዓመታት አይረሴ ገጠመኞች… የቡና ራዕይ… – ቆይታ ከመቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ጋር

መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ በኢትዮጵያ እግርኳስ ዕድገት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉ ባለውለታዎች መካከል አንዱ መሆናቸው ብዙዎችን…

ተስፈኛው የመሐል ተከላካይ ዳዊት ወርቁ …

” በትልቅ ደረጃ መጫወት እፈልጋለሁ” ትውልድ እና እድገቱ ባህር ዳር ከተማ፣ ህዳር 11 የተባለ ሰፈር ነው።…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከፍፁም ዓለሙ ጋር…

የባህር ዳር ከተማው ፍፁም ዓለሙ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳ ነው። በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ዶልፊን…