በዓመቱ መጀመርያ ሲዳማን ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ሙሉቀን ታሪኩ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ተጫዋች…
ዝ ክለቦች
አማኑኤል ተሾመ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል
ላለፉት ቀናት በወልዋሎ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው አማካዩ አማኑኤል ተሾመ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ በድጋሚ…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ
ከሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከእረፍት ሲመለስ ነገ ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ የሚያደርጉትን…
Continue Readingስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በዚህ ሳምንት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት የተለያዩት ስሑል ሽረዎች ሲሳይ አብርሀምን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዋል። ከዚህ…
ወልቂጤ ጋናዊ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ
የሁለተኛ ዙር ውድድር ዝግጅታችውን በአዲስ አበባ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ወልቂጤዎች ጋናዊው አሮን አሞሃን የግላቸው ማድረግ ችለዋል።…
መቐለ 70 እንደርታዎች የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
መቐለ 70 እንደርታ ቀደም ብለው ወደ ቡድኑ የቀላቀላቸው አማካዮቹ ሙሳ ዳኦ እና ካሉሻ አልሀሰን እንዲሁም ተከላካዩ…
እንዳለ ከበደ እና መቐለ በስምምነት ተለያዩ
የመቐለ 70 እንርታው የመስመር አጥቂ እንዳለ ከበደ ከክለቡ በጋራ ስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞ የአርባ ምንጭ ከተማ እና…
ስሑል ሽረ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩት ክለቦች ውስጥ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የግራ መስመር ተጫዋቹ ዮናታን ከበደን በማስፈረም…
መቐለ 70 እንደርታ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ሳሙኤል ሳሊሶ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፈው የውድድር ዓመት መከላከያን ለቆ መቐለ 70 እንደርታ…

