ወልቂጤ ከተማ የ17ኛው ሳምንት ጨዋታን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል

በዲስፕሊን ኮሚቴ የሁለት የሜዳው ጨዋታዎች ቅጣት የተላለፈበት ወልቂጤ ከተማ ቅጣቱን ተግባራዊ የሚያደርግበት ሜዳ ተለይቶ ታውቋል። በኢትዮጵያ…

ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ…

መሐመድ ናስር ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ከወራት በፊት የተለያየው አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል። መስከረም ወር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ሀዲያ ሆሳዕና

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በባለፈው ሳምንት መጀመሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦች በተናጥል መዳሰሳችንን ቀጥለን የመጀመሪያውን…

Continue Reading

ድሬዳዋ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ምንያምር ጴጥሮስን በአንድ ዓመት ውል አስፈረመ፡፡ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ዘመን ራሱን አጠናክሮ ከነበረበት የውጤት…

ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ወልቂጤ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰቶት የነበረው ጋናዊውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አልሀሰን ኑሁን የግሉ አድርጓል፡፡ ለጋናዎቹ ሪል…

ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ…

ፋሲል ከነማ የ16ኛው ሳምንት ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል

በዲስፕሊን ኮሚቴ የአንድ ጨዋታ ቅጣት የተጣለበት ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጭ ጨዋታውን የሚከናውንበት ሜዳ ተለይቶ ታውቋል። በኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ የፊታችን ሐሙስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ያደርጋል

አዳማ ከተማ በቢራ ምርቶቹ ከሚታወቀው ዩናይትድ ቢቨሬጅስ ጋር ይፋዊ የውል ስምምነት ሐሙስ ያደርጋል። የመጠጦች አምራች ኩባንያው…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ስሑል ሽረ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ…