ምዓም አናብስት ወሳኙ ተጫዋቻቸውን በጉዳት አጥተዋል

የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል በልምምድ ላይ በደረሰበት ጉዳት ከዛ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። የባለፈው ውድድር…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

በዘጠነኛው ሳምንት የቅዳሜ መርሐ ግብር አካል የሆው የሰበታ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በአዲስ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ

የጦና ንቦች የሊጉን መሪ የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የሜዳ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር

ስሑል ሽረዎች ጅማ አባጅፋርን በትግራይ ስቴድየም የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በድንቅ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት እና…

Continue Reading

የአዳማ ከተማ እንቆቅልሽ አልተፈታም

በሜዳም ከሜዳም ውጭ በተደራራቢ ችግር ውስጥ የሚገኘው እና መፍትሔ ሊያገኝ ያልቻለው የአዳማ ከተማ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆኑን…

ባህር ዳር ከተማ ከአሞሌ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

ባህር ዳር ከተማ ከአሞሌ ጋር የትኬት አሻሻጭ ሥርዓት ጋር የተገናኘ ስምምነት ተፈራረመ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና…

ሀዲያ ሆሳዕና ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

ዘንድሮ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሎ የነበረው መሐመድ ናስር የውል ጊዜ እየቀረው በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ እግር…

ወልዋሎ ስታዲየሙ እንዲገመገምለት በደብዳቤ ጠየቀ

ወልዋሎዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በዕድሳት ላይ የቆየውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው ስታዲየማቸው በአወዳዳሪው አካል እንዲገመገምላቸው በደብዳቤ ጠየቁ።…

ወልዋሎ ለሊጉ አወዳዳሪ አካል ቅሬታውን አቅርቧል

ወልዋሎ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቅርቧል። ቡድኑ ከባህር ዳር ከተማ…

ምዓም አናብስት ቡርኪና ፋሷዊ አማካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ሙሳ ዳኦን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በክረምቱ ከቡድናቸው ጋር ለሳምንታት…