​ታፈሰ ተስፋዬ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቀለ

አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት በመለያየት በአንድ አመት ኮንትራት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል። በ2007…

” በሀዋሳ ከተማ በጣም ደስተኛ ነኝ ” ታፈሰ ሰለሞን

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በእለተ ሐሙስ ሀዋሳ ከተማ የአምናውን ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ…

ቻምፒዮንስ ሊግ | “ኬሲሲኤ አዲስ አበባ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ይከብደዋል” – ብራያን ኡሞኒ

በ2018ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታዎች በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ሲደረጉ የኢትዮጵያው ተወካይ ቅዱስ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ዛማሌክ ዛሬ ለሊት አዲስ አበባ ይገባል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻ በመጪው ረቡዕ ሀዋሳ ላይ የግብፁን ዛማሌክን…

ሰንዴይ ሙቱኩ ለፋሲል ከተማ ፈረመ

ፋሲል ከተማ ኬንያዊው ሁለገብ ተጫዋች ሰንዴይ ሙቱኩን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰንደይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ…

​ድሬዳዋ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ

እንዳለፉት ሁለት አመታት ሁሉ ዘንድሮም ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ድሬደዋ ከተማ በክረምቱ ወራት ከፍተኛ ሂሳብ በማውጣት ከመውረድ…

​ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር ተለያየ

በውድድር ዘመኑ ደካማ አጀማመር ያደረገውና ቀስ በቀስ ራሱን አሻሽሎ ወደ ደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ያለው ሲዳማ…

​የወላይታ ድቻዎቹ ተስፈኛ ወጣቶች በረከት ወልዴ እና ቸርነት ጉግሳ …

የወላይታ ድቻ  ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ዘጠኝ አመታት ከሶዶ እና አጎራባች ክልሎች የሚገኙ ታዳጊዎችን በየአመቱ በመመልመል…

​ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በግብ ተንበሻብሾ ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከሙሉ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ የካቲት 22 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 4-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 43′…

Continue Reading