የ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የነበረው የወልዲያ እና የመከላከያ ጨዋታ በተስተካካይነት ተይዞ ቆይቶ ዛሬ…
Continue Readingዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ ከአላዛር ፋሲካ ጋር ሲለያይ ጫላ ተሺታን አስፈርሟል
አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በኦኪኪ ጎሎች ታግዞ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ወላይታ ድቻን አስተናግዶ በኦኪኪ አፎላቢ ሁለት…
ወልዋሎ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያላቸውን ውል ያቋረጡ ሶስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። …
ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ የካቲት 20 ቀን 2010 FT ጅማ አባጅፋር 2-1 ወላይታ ድቻ 17′ ኦኪኪ አፎላቢ 72′ ኦኪኪ አፎላቢ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ
ተስተካካይ ጨዋታዎች እየተደረጉበት የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ጅማ ላይ የ14ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነበረውን ጨዋታ…
አርባምንጭ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ከዮናታን ከበደ እና ታዲዮስ ወልዴ…
ሪፖርት | በዝናብ የታጀበው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሃ ግብር እጅግ ተጠባቂ በነበረውና የሊጉን መሪ ደደቢትን ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ የካቲት 18 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ደደቢት – – ቅያሪዎች ▼▲ 77′ ኒኪማ (ወጣ)…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የወቅቱ የሊጉ መሪ ደደቢት የሚገናኙበትን ተጠባቂ ጨዋታ…
Continue Reading
