ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ወጣት ኮከቦችን በይፋ አስፈርሟል

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከራቸውን በመቀጠል ሁለት ከ17 ዓመት በታች…

ፉዓድ እንድሪስ ወደ ንግድ ባንክ አምርቷል

የአንደኛ ሊጉ ድምቀት ተስፈኛው ተከላካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቅሏል። ከአብዲ ቦሩ እግርኳስ አካዳሚ ተገኝቶ በአንደኛ ሊግ…

ሲሞን ፒተር ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ይቆያል

በ2016 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ዩጋንዳዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር እንደሚቆይ ታውቋል። ዩጋንዳዊው አጥቂ…

ፍፁም ጥላሁን ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ለመስማማት ተቃርቧል

ከፈረሰኞቹ ጋር እንደማይቀጥል ዕርግጥ የሆነው የመስመር አጥቂው ማረፊያው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ከጥቂት ቀናት…

የመሳይ ተመስገን ቀጣይ ማረፊያ…?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ አጥቂ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየተጫወተች…

ሙሉቀን አዲሱ ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ አምርቷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከወላይታ ድቻ ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ሙሉቀን አዲሱ የንግድ ባንክ የመጀመርያ ፈራሚ ሆኗል።…

ሀምራዊዎቹ ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ ገብተዋል

የ2016 ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የአራት ነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መግባት ችለዋል። በአሰልጣኝ በጸሎት…

ንግድ ባንክ ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሏል

ቻምፒዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል። በተከታታይ ለ6ኛ ጊዜ እንዲሁም በአጠቃላይ ለ9ኛ ጊዜ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነው …

የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ በውድድር ዓመቱ የሊጉን ባለክብር ይወስናል? ወይስ ቻምፒዮኑን ለመለየት ሌሎች የጨዋታ ሳምንታትን ያስጠብቃል?…

ሪፖርት | ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል

ነገሌ አርሲዎች ሀዋሳ ከተማን 2-1በማሸነፍ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ መሆናቸውን ሲያረጋግጡ አዳማ ከተማ ንግድ ባንክን በማሸነፍ ከወራጅ…