ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን የ7ኛ ሳምንት መገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች…
ሀዲያ ሆሳዕና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ከተስካከለበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ተስተካክለዋል
ወላይታ ድቻ በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ከሊጉ መሪ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያለ ጎል ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…
ሪፖርት| ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥቂት የግብ ሙከራ በታየበት የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ባህርዳር ከተማን ካሸነፈው…
መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ኃይቆቹ ነብሮቹን 2ለ1 ካሸነፉበት የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት| ማራኪ ፉክክር የታየበት ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ በርካታ ሙከራዎችን ያስመለከተን የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በሀዋሳ አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በባህርዳር ከተማ ሽንፈት…
መረጃዎች | 13ኛ የጨዋታ ቀን
በአህጉራዊ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀምራል፤ ሁለቱን የነገ…

