ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ቆይታ ያደረገው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ ለማምራት ተስማምቷል። በዝውውር መስኮቱ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ቢጫዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቀደም ብለው ፍሬው ሰለሞንን ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። ቀደም ብለው አማካዩ ፍሬው…

አማካዩ ወልዋሎ ተቀላቀለ
ወልዋሎ የዝውውር መስኮቱን የመጀመርያ ፈራሚ አግኝቷል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥረው ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን…

ወልዋሎ በይፋ አሰልጣኝ ቀጥሯል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የወልዋሎ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ የሆኑት አሰልጣኝ…

አሠልጣኝ ግርማ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ወደ ቢጫዎች ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሊጉን ሦስተኛ ደረጃ ላይ ሆኖ ቋጭቷል
የጣና ሞገዶቹ ቢጫዎቹን 3ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑን የሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ፈፅመዋል። ባለፈው ባህር ዳር በሀዋሳ…

ሪፖርት| መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ
ምዓም አናብስቱ ቢጫዎቹን ሁለት ለአንድ በመርታት በሊጉ የሚቆዩበትን ዕድል አለምልመዋል ወልዋሎ በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ መቐለ 70 እንደርታ
መቐለ 70 እንደርታዎች ላለመውረድ እያደረጉት በሚገኘው ፍልሚያ ላይ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ መውረዱን ካረጋገጠው ወልዋሎ በወንጂ ሁለገብ…

ሪፖርት | ሐይቆቹ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ላይ ከፍ ማለታቸውን ቀጥለዋል
ሀዋሳ ከተማ በቢኒያም በላይ ብቸኛ ጎል ወልዋሎ ዓ.ዩን 1ለ0 በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል። ከቀናት በፊት ወልዋሎ…

ሪፖርት | ከሊጉ የወረዱት ወልዋሎዎች ሦስት ጎሎችን በማስቆጠር ድሬዳዋን ረተዋል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ ወደታችኛው ሊግ እርከን በወረደበት ዘመን የአመቱን ሁለተኛ…