ነፃነት ገብረመድህን ውሉን ለማራዘም ተስማማ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ጥሩ ቆይታ ያደረገው ተከላካይ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል በ2018 የውድድር ዓመት ሽረ ምድረ…

ቆይታ ከወልዋሎ ፕሬዚዳንት አቶ አንገሶም ተኽላይ ጋ

👉”ሀገር ወክለን እንደ መቅረባችን እንዲሁም ካለብን ችግሮች አንፃር ድጋፍ እንሻለን” 👉”ላሳያችሁኝ ፍቅርና ክብር ምስጋናዬ ላቅ ያለ…

የሙታክብዋ ጆኤል ማረፍያ ታውቋል

ከወልዋሎ ጋር ስኬታማ ጊዜ ማሳለፍ የቻለው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ2018 የውድድር ዓመት ስኬታማ ጊዜ…

ወልዋሎ ዓ/ዩ በአፍሪካ መድረክ በሚኖረው ውድድር እና የሰባ ዓመት ታሪካዊ በዓሉን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “የምንወክለው ሀገራችንን እንደመሆኑ መጠን ሕዝቡና መንግሥት ድጋፍ እንዲያደርግ እንጠይቃለን” አቶ አሮን ሀጎስ 👉 “ወልዋሎን የህዝብ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው አሰልጣኝ ውሉን ለማራዘም ተስማማ

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከቢጫዎቹ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ደርሰዋል በቅርቡ ሲዳማ ቡናን ሁለት ለባዶ በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫን…

ሪፖርት | ወልዋሎ በሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ

ቢጫ ለባሾቹ ከፈረሰኞቹ ጋር ጥብ ተጋርተው በመውጣት ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል በሊጉ ለመቆየት ወደ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሦስት ክለቦች በሊጉ ያላቸውን ቆይታ ለማስቀጠል የሚፋለሙባቸው ጨዋታዎች !

የሊጉ የመጨረሻ ወራጅ ቡድን ማን ይሆን? በቀጣይ ዓመት በሊጉ ለመቆየት በሶስት ስታዲየሞች የሚደረጉትን ፍልሚያዎች የተመለከቱ የቅድመ-ጨዋታ…

ኢትዮጵያ መድን “የስም ማጥፋት ተፈጽሞብኛል”” አለ

ኢትዮጵያ መድን በወልዋሎ ላይ ቅሬታ አቀረበ፤ “ያቀረቡት አምስት ነጥብ መሠረተ-ቢስ አሉባልታ ነው” ክለቡ ​የኢትዮጵያ መድን እግር…

ወልዋሎዎች ቅሬታ አቀረቡ

ቢጫዎቹ ከጨዋታ ውጤት ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ቅሬታቸውን አስምተው የፍፃሜው ጨዋታ እንዲራዘምም ጥያቄ አቅርበዋል በ37ኛ ሳምንት በሰመረ…

ሪፖርት| ቢጫ ለሻሾቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተው መትረፋቸውን አረጋግጠዋል

ቢጫዎች በሰመረ ሀፍታይ ብቸኛ ግብ አዞዎቹን በማሸነፍ በሊጉ መቆየታቸውን አረጋገጠዋል አስቀድመው ከሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡትን አዞዎቹን ከቢጫ…