ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ \’ሀ\’ እና \’ሐ\’ ጨዋታዎች ሲከናወኑ ወልዲያ ልዩነቱን ያጠበበትን ሀምበርቾ ደግሞ መሪነቱ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በድል ጉዟቸው ቀጥለዋል
ግሩም ጎሎች በተስተናገዱበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3-1 አሸንፏል። የሊጉን ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…
ሪፖርት | አርባምንጭ እና ቡና በድምሩ 19ኛ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል
በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ሳቢ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ…
መረጃዎች | 80ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ…
ከፍተኛ ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች ቀጥለው በምድብ \’ሀ\’ እና \’ለ\’ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ19ኛው የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች መነሻነት የሳምንቱን ምርጥ 11 እና አሰልጣኝን እንደሚከተለው መርጠናል። አሰላለፍ – 4-3-3…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ፣ ጂንካ እና እንጅባራ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ2ዐኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ቦዲቲ ከተማ ፣ ጂንካ ከተማ…

