“ጨዋታውን ማሸነፍ እንችል ነበር አልተሳካም” ፋሲል ተካልኝ “ስህተቶቻችን ብዙ ጊዜ ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ገዛኸኝ ከተማ አሰልጣኝ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ሁለት ድንቅ ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ መቻል እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
መቻል እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩት ሳቢ ሁለት ጎሎች አቻ ተለያይተዋል። መቻል በሲዳማ ቡና ሁለት…
በሀዋሳ ከተማ እና ወንድማገኝ ኃይሉ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ዕልባት አግኝቷል
ያለፉትን ሳምንታት በኃይቆቹ ቤት መነጋገሪያ የነበረው የወንድማገኝ ኃይሉ ጉዳይ መቋጫ ማግኘቱ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ እና ተጫዋች…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ9ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው መርጠናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-1-3-2 ግብ…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | ጂንካ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ወደ ከፍተኛ ሊጉ ዳግም ተመልሶ የመሳተፍ ዕድልን ያገኘው ጂንካ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ስምንት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
👉”ተጫዋቾቻችን ያላቸውን ከአቅማቸውም በላይ በመስጠት ዛሬ ሦስት ነጥብ ይዘን እንድንወጣ አድርገዋል” ደግአረገ ይግዛው 👉”በዚህ ጨዋታ ቢያንስ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአሸናፊነት ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን አንድ ለምንም ረቷል። ምሽት 1፡00 ላይ የባህር ዳር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ሙሉ ስብስባችን ሲኖር ደግሞ ከዚህም የተሻለ ማድረግ እንችላለን” ኃይሉ ነጋሽ 👉 “ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ትኩረት እያጣን…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሦስት ነጥብ ካገኙ ሦስት ጨዋታዎች ያለፋቸው ፋሲል ከነማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ጎሎች ከድል ጋር ታርቀዋል።…

