ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ልምምምድ ሳይጀምሩ ቀርተው የነበሩት የወልቂጤ ተጫዋቾች ዛሬ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና…
01 ውድድሮች
የመዲናው ክለብ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የታችኛው ቀጠና ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። የሀገራችን…
ከእረፍት መልስ ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች 25ኛ ሳምንት ላይ የተቋረጠው የሀገራችን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል።…
ከሌሶቶ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”በሁለቱም ጨዋታዎች ለቀዳሚ አሰላለፍ የተጠጋውን ስብስብ በማሰለፍ ማሸነፍ ይቻላል ፤ ግን… 👉”በጨዋታው ከውጤት ይልቅ ተጫዋቾቹን ለማየት…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 25ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ተከታዩን ምርጥ ቡድን አሰናድተናል። አሰላለፍ፡ 4-4-2…
Continue Reading
ሌላኛው መከላከያ ወደ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ተጠግቷል
በሀገሪቱ ሁለት ከፍተኛ የሊግ እርከኖች የመሳተፍ ዕድል ያገኙት እና በመከላከያ ስር የሚገኙትን ቡድኖች በተመለከተ ተከታዩን አጠር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው የትኩረት ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኩራል። 👉 የፋሲል ከነማው አዕምሮ – በዛብህ…
ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉት ቀሪ ሁለት ቡድኖች ታውቀዋል
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ቦዲቲ ከተማ እና መከላከያ ቢ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል።…
ሁለት ክለቦች እና ሁለት ተጫዋቾች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ በተለያዩ ጥፋቶች ዙርያ የቅጣት ውሳኔ ወስኗል። ለአፍሪካ…

