የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት…
01 ውድድሮች
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-3 ወልቂጤ ከተማ
ሦስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ጨዋተቀው እንዴት…
ሪፖርት | ሠራተኞቹ በዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን አሸንፈዋል
ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ ከሦስት ነጥብ ጋር ታርቋል። በፋሲል ከነማ አንድ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
በወራጅ ቀጠናው ፉክክር ውስጥ ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከአንድ ነጥብ…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
አንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ ለይቷቸው በደረጃ ሰንጠረዡ የተቀመጡት አርባ ምንጭ እና ወልቂጤ ነገ የሚያረጉት ጨዋታ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳን በመርታት መሪነቱን ካጠናከረበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ኃሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ ዋንጫ የሚያደርጉትን ግስጋሴ አጠናክረው ቀጥለዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀጥተኛ የዋንጫ ተፎካካሪው ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ጎል ሸምቶ መሪነቱን…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና
ከደቂቃዎች በፊት በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ…
ሪፖርት | አዳማ እና ሲዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ተጠባቂው የአዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል
በባህር ዳር ከተማ ከ22ኛ እስከ 25ኛ ሳምንት ድረስ የሚደረጉት ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ሲደረግ በቀን ሦስት…

