የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት አሁንም በሽረ ይገኛሉ

በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ እና ባህር ዳር ከተማ ካለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀድያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ወልዋሎ

ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሰበታ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሰበታው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ በድል ወደ ሜዳው ተመልሷል

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሜዳቸው ጥገና ላይ መቆየቱን ተከትሎ ለ6 ወራት በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲጫወቱ…

ሪፖርት | ባህር ዳሮች በግብ ጠባቂው አስደናቂ ብቃት ታግዘው ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ሀሪስተን ሄሱ ድንቅ ብቃት ባሳየበት ጨዋታ ምዓም እናብስት እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው ጨዋታ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አይቋረጥም

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሲባል ከነገ ጀምሮ እንደሚቋረጥ ተገልጾ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች በመሰረዛቸው ምክንያት…

ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

ከዛሬ የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የወልዋሎ…