በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ዚምባብዌን 1-0 ከረታችበት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ በኋላ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ…
01 ውድድሮች
ዋልያዎቹ እጅግ ወሳኝ ድል በመጨረሻ ደቂቃ አግኝተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት ጎል የዚምባቡዌ አቻውን አሸንፏል። የዓለም…
ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሠልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ አሠልጣኙን ዳግም ቀጥሯል። በኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን (ከፍተኛ ሊግ)…
የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ምልከታ ተደርጎበታል
የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረበው የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ትናንት ግምገማ እንደተደረገለት ታውቋል።…
የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊዎች ቁጥር እና ወራጅ ክለቦች እጣ ፈንታ በቅርቡ ውሳኔ ያገኛል
የተሳታፊ ቁጥር መፋለስ ያጋጠመው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በቀጣዩ ዓመት በምን መልኩ ይካሄዳል፣ በ2013 የውድድር ዘመን ወደ…
ሱፐር ስፖርት ለሊጉ ክለቦች የሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፉ 16 ክለቦች ለተወጣጡ አመራሮች የተሰጠው የሁለት ቀን ስልጠና ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። የኢትዮጵያ…
ሱፐር ስፖርት ለሊጉ ክለቦች ስልጠና ሊሰጥ ነው
ለአምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ በሚያመጣቸው ባለሙያዎች ለክለቦች ስልጠና…
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተገምግሟል
በትናንትናው ዕለት የቀጣይ ዓመት የሊጉ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡ ስታዲየሞችን ምልከታ ማድረግ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ ወደ ሀዋሳ አቅንቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የበላይ የሆነው አክሲዮን ማኅበሩ ዛሬ ወደ ሀዋሳ አቅንቶ ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።…

