የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…

አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር ሊለያይ ነው

በስብስቡ ውስጥ አራት ግብ ጠባቂዎችን የያዘው አዳማ ከተማ ያለፉትን ስድስት ዓመታት ከታዳጊ ቡድኑ ጀምሮ በግብ ጠባቂነት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የባህር ዳር ከተማን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐሌ 70 እንደርታ ባህር ዳር ከተማን እንዲያስተናግድ ቀደም…

ከፍተኛ ሊግ | የዲላ ከተማ አሰልጣኝ አስደናቂ ተግባር 

ትላንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13 ጨዋታዎች ሲደረጉ በመካከለኛ እና ደቡብ ምስራቅ ምድብ ዲላ ላይ ዲላ ከተማን…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት ውሎ 

ትላንት የተጀመረው የኢትዮጽያ ከፍተኛ ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ዛሬ በ13 ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። አራት ጨዋታዋች በተስተካካይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

በወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

ከዛሬዎቹ የፕሪምየት ሊጉ ጨዋታዎች መካከል ጎንደር ላይ በፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገው  ጨዋታ ያለግብ…