ነገ በአዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል በሚደረገው የሊጉ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
01 ውድድሮች
ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ይቅርታ ጠየቀ
ባሳለፍነው እሁድ በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሀላባ ከተማ በሜዳው ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደበት ጨዋታ በ76ኛው ደቂቃ…
ደደቢት ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ
ደደቢት ከኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ራሱን ማግለሉን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳውቋል። ከፋይናንስ እጥረት ጋር እየታገለ ሊጉን ከጀመረ በኋላ…
የተስተካካይ ጨዋታዎች መርሀ ግብር ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይደር የተያዙት የሊጉ ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ አሳውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንደኛው እና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ዛሬ መቐለ ላይ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል
በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር በዛሬው ዕለት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጪ ወልዋሎ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወልዋሎ አ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ጥር 1 ቀን 2011 FT’ ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ – 52′ ያሬድ ባየህ ቅያሪዎች 46‘ ዳዊት ፕሪንስ…
Continue Readingየድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…

