ብርቱካናማዎቹ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ሐይቆቹ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት የሚፋለሙበት በቀጠናው ለውጥ ሊያስከትል የሚችለው ጨዋታ ተጠባቂ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከድል ጋር ታርቀዋል
የሜዳ ለውጥ ተደርጎበት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የጦና ንቦቹ እና የአዞዎቹ ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት…
ባህርዳር ከተማ በመርሐ-ግብር ሽግሽጉ ዙሪያ ቅሬታ አሰምቷል
ዛሬ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሚጫወተው ባህር ዳር ከተማ አግባብ በሌለው ምክንያት ጨዋታው እንዲራዘም ተደርጓል በሚል ቅሬታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ባህርዳር ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በሰላሣ ስምንት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…
ምዓም አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኙ ለመሾም ተቃርበዋል። ረፋድ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ጎል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የወልዋሎ ጨዋታ 2-2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ከራቃቸው ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ሶከር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉 “የዛሬው ጨዋታ ሽንፈት እኛን አይገልፀንም” – አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ 👉 “በእንቅስቃሴ ረገድ ብዙም ባያስደስትም ግን…

