ያለፉትን ስድስት ወራት ከፋሲል ከነማ ጋር ቆይታ የነበረው ግብ ጠባቂ በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። በ2017 የውድድር ዘመን…
01 ውድድሮች
ሙጂብ ቃሲም ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል
ያለፉትን ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ያደረገው ሁለገቡ ተጫዋች የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
ባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ዝውውር ፈፅሟል
በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ እየከወኑ የሚገኙት ባህር…
አዳማ ከተማዎች በንቁ ተሳትፏቸው ቀጥለዋል
ሁለገቡ ጋናዊ ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ለማስፈረም እንዲሁም የነባር…
ወልዋሎዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ
በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማከናወን ላይ የሚገኙት ቢጫዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ዐፄዎቹ አማካይ አስፈርመዋል
ወጣቱ አማካይ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል። በአዳማ ከተማ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ፋሲል ከነማዎች ቡድናቸውን ለማጠናከር የምኞት ደበበን…
ምዓም አናብስት ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል
መቐለ 70 እንደርታዎች የአማካዩን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ ካደረጉ ክለቦች የሚጠቀሱት እና…
ሽረ ምድረ ገነት የመሀል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣…
አዳማ ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል
አዳማ ከተማዎች ስድስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሀይደር ሸረፋን፣ አቡበከር ሳኒ፣ አሕመድ ሑሴን፣ አላዛር ማርቆስ፣ ብዙአየሁ ሰይፉ፣…
አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
ከጥቂት ቀናት በፊት አዳማ ከተማ ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው…

