33ኛው ሳምንት አዳማ ከተማ ከ14 የጨዋታ ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ደረጃውን አሻሽሎ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ባህር ዳር…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
ምዓም አናብስት ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡበት ዕድል ለማመቻቸው ዐፄዎቹ ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለማምለጥ የሚፋለሙበት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ
በአምስት ነጥቦች እና በስድስት ደረጃዎች የሚበላለጡ ቡድኖች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቀትር ላይ ይካሄዳል። በአርባ ሦስት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ድሬዳዋ ከተማ
በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው ለማምለጥ የሚያደርጉት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። በሰላሣ ዘጠኝ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በነገው ዕለት ድል ማድረግ ካልቻለ ከሊጉ የሚሰናበተው ስሑል ሽረ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ 9 ሰዓት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚጠበቅባቸው ቡናማዎቹ መውረዳቸውን ካረጋገጡት ቢጫዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
በሊጉ ለመሰንበት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ የሚጠበቅበት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
የጣና ሞገዶቹ ጨርሶ ያልጠፋው የዋንጫ ዕድላቸውን ለማለምለም አዞዎቹ ደግሞ ከገቡበት አጣብቂኝ ለመውጣት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና
የ32ኛው ሳምንት የነጥብ ልዩነቱ ለማስቀጠል ወይም ለማስፋት የሚያልመው መሪው መድን እና በስምንት ውጤታማ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ወደ…

