በምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች ረዘም ላለ ደቂቃ ሲመሩ ቢቆዩም ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻ ደቂቃ ተስፋዬ አለባቸው…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 3-1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
እጅግ ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በኦኪኪ አፎላቢ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን 1-0 በማሸነፍ የነጥብ…
ሪፖርት | ፉክክር አልባው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የግብ ሙከራዎች ባልነበሩበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። አርባምንጭ ከተማዎች ሀዋሳን…
ሪፖርት | አዳማ ከ11 ጨዋታ በኋላ አሸንፏል
በረፋዱ ጨዋታ ለ73 ያክል ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር ያሳለፉት አዳማ ከተማዎች በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ ሦስት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በግብ ቀዳሚ መሆን ቢችልም ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ 3-1 አሸንፏል። በሀዋሳ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ አሁንም መሪነቱን ማስጠበቅ ሳይችል ቀርቷል
በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ በነበረው መርሐግብር አዲስ አበባ ከተማ ለአምስተኛ ተከታታይ ጨዋታ አስቀድሞ መምራት ቢችልም በመጨረሻ…
ሪፖርት | ፋሲል ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አስጠብቋል
ጥሩ ፉክክር ባስመለከተን የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2-1 በማሸነፍ ከቀጣዩ ወሳኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
ሪፖርት | ሰበታ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከኋላ በመነሳት ወልቂጤ ከተማን 2-1 አሸንፎ አንድ ደረጃ አሽሏል። ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን የነጥብ ልዩነት ስድስት አድርሷል።…

