በሀላባ ሤራ በዓል ምክንያት ከእሁድ ወደ ማክሰኞ የተዘዋወረው ጨዋታ በሀላባ ስታድየም 09:00 ተካሂዶ ሀላባ ከተማ በአቦነህ…
የጨዋታ ሪፖርት
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሲዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በ13 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ሲዳማ ቡናን የገጠመው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል። መቐለ…
ሪፖርት | አፄዎቹ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም በተደረገው 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0 በማሸነፍ ከሁለት ተከታታይ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ በተደረገው የአዳማ ከተማ…
Continue Readingሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሲጀምር ወደ ድሬዳዋ ያመራው ኢትዮዽያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ…
ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋር ወልዲያን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን…