በሳምንቱ በመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ 1ለ1 ሲለያዩ የአርባምንጭ ከተማ እና…
ሪፖርት
ሪፖርት | በአ/አ ስታዲየም የተደረጉ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ ጨዋታዎች ያለ ግብ ተጠናቅቀዋል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ መድንን 2ለ1 ረቷል
ጨዋታ ሳምንቱ መጨረሻ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ መድንን ከመመራት…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ መቻልን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል
በሙከራዎች የታጀበ ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ የዲቫይን ዋቹኩዋ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ባለ ድል አድርጋለች። በአዲስ…
ሪፖርት| ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ ሲዳማ ቡናም የሊጉን አናት የተቆናጠጠበት ድል አግኝቷል
ሀድያ ሆሳዕናዎች በጫላ ተሺታ ብቸኛ ግብ ሀይቆቹን ሲረቱ ሲዳማ ቡናዎችም ሸገር ከተማን በማሸነፍ የሊጉ መሪነት መልሰው…
ሪፖርት| ነጌሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲዎች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ሲያሸንፉ፤ አዳማ ከተማዎች በቢንያም አይተን ብቸኛ…
ሪፖርት | አዳማ ላይ የተካሄዱት የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
ወላይታ ድቻን ከ አርባ ምንጭ እንዲሁም መቐለ 70 እንደርታን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኙት የ12ኛ ሳምንት መክፈቻ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ሲረከቡ ቢጫዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ በአንዋር ሙራድ ብቸኛ ግብ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የ11ኛ ሳምንት መዝጊያ የነበረው እና በፈጣን ሽግግሮች የታጀበው የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ፍልሚያ 1-1 ተጠናቋል።…

