ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ 5ኛ አቻ ተመዝግቦበታል

የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…

ሪፖርት | የምሽቱ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተጠናቋል

መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተቋጭቷል። ጨዋታው በ1950’ዎቹ ለመቻል በመጫወት…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…

ሪፖርት | የፈረሰኞቹ ያለመሸነፍ ጉዞ እንደቀጠለ ነው

በተጠባቂው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጋቶች ፓኖም ብቸኛ ጎል ባድል ሆኗል። ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰዒድ ሦስት ጎሎች…

ሪፖርት | አርባምንጭ ወደ 7ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል

አርባምንጭ ከተማ በሀቢብ ከማል ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | የወንድማገኝ ኃይሉ ብቸኛ ግብ ሀዋሳን አሸናፊ አድርጋለች

በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በመርታት ደረጃ እና ነጥቡን አሻሽሏል። ባሳለፍነው ሳምንት በሲዳማ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች በተቆጠሩበት እና ጥሩ የመሸናነፍ ፉክክር ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዲስ አበባ ከተማ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን ረቷል

ሀዲያ ሆሳዕና በዑመድ ኡኩሪ እና ራምኬል ሎክ ግቦች በመቀመጫ ከተማው የሚጫወተውን አዳማ ከተማን በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠረዡ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የማጥቃት ጨዋታን ያሳዩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ ግብ ባስቆጠረው ሮቤል ተክለሚካኤል ብቸኛ…