የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ በ0-0 ውጤት ተቋጭቷል። የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ሂደት…
ሪፖርት
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሏል
ጥሩ ፉክክር በተስተዋለበት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከጣናው ሞገዶቹ ጋር አቻ ተለያይተዋል። ተጠባቂው ጨዋታ ገና ከጅምሩ…
ረፖርት | ኤሪክ ካፓይቶ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል
ከአህጉራዊ ማጣሪያዎች በኋላ ዳግም በተመለሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማዎች…
ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ሊጉ በመከላከያ እና ድሬዳዋ ያለግብ በተጠናቀቀ ጨዋታ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ወደ ዕረፍት አምርቷል። መከላከያ የፋሲል ከነማውን…
ሪፖርት | ሀዲያ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች ረዘም ላለ ደቂቃ ሲመሩ ቢቆዩም ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻ ደቂቃ ተስፋዬ አለባቸው…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 3-1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
እጅግ ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በኦኪኪ አፎላቢ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን 1-0 በማሸነፍ የነጥብ…
ሪፖርት | ፉክክር አልባው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የግብ ሙከራዎች ባልነበሩበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። አርባምንጭ ከተማዎች ሀዋሳን…
ሪፖርት | አዳማ ከ11 ጨዋታ በኋላ አሸንፏል
በረፋዱ ጨዋታ ለ73 ያክል ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር ያሳለፉት አዳማ ከተማዎች በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ ሦስት…

