የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሦስት ነባር ተጫዋቾቻውን ለማቆየት ተስማምተዋል። አስቀድመው የሀብታሙ ሸዋለም፣ የአሸናፊ ጥሩነህ እና…
ፕሪምየር ሊግ

የጦና ንቦቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን የሚወክለው ወላይታ ድቻ ተከላካዩን ለተጨማሪ ዓመት በስብስቡ ለማቆየት ስምምነት ፈፅሟል። አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ…

የአሰልጣኝ ውበቱ እና የዐፄዎቹ ጉዳይ መቋጫ አላገኘም
በስምምነት ለመለያየት የታሰበው የፋሲል ከነማ እና የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጉዳይ እልባት አለማግኘቱ ተሰምቷል። ከ2016 ጀምሮ ለሦስት…

ወላይታ ድቻዎች የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት የጦና ንቦች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ከቀናት በፊት የዮናታን ኤልያስ…

ቢጫዎቹ በዝውውሩ መሳተፋቸውን ቀጥለዋል
ወልዋሎዎች አንድ ተጫዋች አስፈርመው የአንድ ነባር ተጫዋች ውል አራዝመዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት…

ቢጫዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቀደም ብለው ፍሬው ሰለሞንን ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። ቀደም ብለው አማካዩ ፍሬው…

አማካዩ ወልዋሎ ተቀላቀለ
ወልዋሎ የዝውውር መስኮቱን የመጀመርያ ፈራሚ አግኝቷል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥረው ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን…

መቐለ 70 እንደርታዎች አሰልጣኝ ለመሾም ተቃረቡ
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ለሦስተኛ ጊዜ ወደ ምዓም አናብስቱ ቤት ለመመለስ ከጫፍ ደርሰዋል። በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ፈረሰኞቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ዛሬ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…