ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉ ሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ተፈላሚ በነበሩ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተጥለዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድርን…

የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በተለያዩ የውጭ ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተጫወተ ያለው ኤርትራዊው አጥቂ ወደ አፍሪካ ክለቦች አልያም ወደ ስካንዲኒቪያ…

የሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በወጣላቸው መርሐ-ግብር ይከወኑ ይሆን?

በዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ-ግብር ይጀምር ይሆን በሚለው ዙርያ…

ለስፖርቱ የሚዲያ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

“የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚባል ውድድር ከመጥፋቱ በፊት የፋይናንስ ስርዓቱ መስተካከል አለበት” ሥራ አስኪያጁ አቶ ክፍሌ ሰይፈ…

ፌዴሬሽኑ ወልቂጤ ከተማ ላይ ከባድ ቅጣትን እጥላለሁ ብሏል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾቹ የጠየቁትን ካልፈፀመ ለሌሎች ክለቦች አስተማሪ የሆነ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል።…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በምን መልኩ ይጠናቀቃሉ?

የ2016 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የአራት ጨዋታዎች ዕድሜ በቀረው በአሁኑ ሰዓት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች የት ይከናወናሉ በሚለው…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የ26ኛውን የጨዋታ ሳምንት መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 3-4-3 ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ –…

Continue Reading

ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊጉ ከመቋረጡ አስቀድሞ የተካሄደው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለድል አድርጎ ተገባዷል። ሀድያ…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል

በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…

መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…