የ2017 የነሀስ አሸናፊ የሆኑት ዉሃ ሰማያዊ ለባሾቹ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች ባሳለፍነው…
ፕሪምየር ሊግ

ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ነገሌ አርሲን ከከፍተኛ ሊግ ያሳደጉትን አሰልጣኝ ውል በዛሬው ዕለት አድሷል። በ2017 የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎውን በምድብ ሀ…

ነገሌ አርሲ የዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ፈራሚው ለማግኘት ተስማምቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ቆይታ የነበረው አጥቂ አዲስ አዳጊውን ለመቀላቀል ተስማማ። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ…

ሽረ ምድረ ገነት የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
ሽረ ምድረ ገነቶች ቡድናቸውን ማጠናቀር ቀጥለውበታል። በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቀደም ብሎ በዝውውሩ…

ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በተጠናቀቀው ውድድር አብሮ የቆየው የመስመር ተከላካያይ ማረፊያው ዐፄዎቹ ቤት ሊሆን ነው። አሰልጣኝ ዮሐንስ…

ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ነብሮቹ የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝሙ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከታችኛው ሊግ አስፈርመዋል። በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለመቆየት…

ሽረ ምድረ ገነት አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው ሽረ ምድረ ገነት ወጣቱን አጥቂ የግሉ አድርጓል በዝውውር መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣…

ፈቱዲን ጀማል ጦሩን ለመቀላቀል ተስማማ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ በአምበልነት ያነሳው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት…