ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በተገናኙበት የሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 ተለያይታዋል። ለገጣፎዎች ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…
ፕሪምየር ሊግ
መረጃዎች | 84ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ለገጣፎ…
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ20ኛ ሳምንት በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተገባዷል። የወጥነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች…
ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…
መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ሠራተኞቹ በአዳማ ቆይታቸው የመጀመርያ ድላቸውን አግኝተዋል
ከወራጅ ቀጠና ለመሸሽ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው ሲዳማ…
መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
በ20ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በተከታታይ ድል ነጥባቸውን 30 አድርሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…

