ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 አዳማ ከተማ
👉 “ቢያንስ አንድ ነጥብ እንፈልጋለን ፤ ከመሸነፍ አንድ ይሻላል” ያሬድ ገመቹ 👉 “አንዳንዴ በእግርኳስ ዕድለኛ መሆን…
ረፖርት | ከድል መልስ የተገናኙት ሀዲያ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተደምድሟል። ባሳለፍነው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡናን አንድ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ወልቂጤ ከተማ
“ጫና ውስጥ ነኝ ፤ ከዚህ ጫና ለመውጣት ግን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው” ፋሲል ተካልኝ “ተጫዋች ሜዳ…
ሪፖርት | ጦሩ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ወልቂጤ ከተማ አሁንም በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርቷል። በ11ኛ የጨዋታ ሳምንት ሀዋሳ ከተማን ገጥመው…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ ሳምንት የሚጀምርባቸውን ሁለት የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ11ኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን በመንተራስ ተከታዩን ምርጥ ቡድን አዋቅረናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-2-1-3 ግብ ጠባቂ…
ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት አስተናግዷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በ11ኛው የጨዋታ ሳምንት በታዩ የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ በመመስረት የቅጣት ውሳኔዎች ሲያስተላልፍ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
👉”ሜዳችን ላይ ውጤታማ የሆንበት ትልቁ ምክንያት አንድ መሆናችን ነው ፤ እንደ ቡድን ቀለማችን አንድ ነው” ዮርዳኖስ…
ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ ዐፄዎቹን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
በመቀመጫ ከተማቸው አልቀመስ ያሉት ድሬዳዋ ከተማዎች ፋሲል ከነማን ረተዋል። ከቀናት በፊት የ2ኛ ሳምንት ተስተካካት መርሐ-ግብሩን ከወላይታ…

