ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…
ፕሪምየር ሊግ
መረጃዎች | 23ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ ቀን ነገ ቀጥሎ ሲውል ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። መቻል…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ምሽት ላይ በተደረገው የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ…
ሪፖርት | የጣና ሞገደኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጀምረዋል
አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…
ፕሪምየር ሊግ | የጉዳት ዝርዝሮች
በባህር ዳር አምስት የጨዋታ ሳምንታትን ያሳለፈው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሲሻገር በየክለቦቹ የተፈጠሩ…
Continue Reading
መረጃዎች | 22ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የሚያደርገውን ቆይታ የሚያስጀምሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዐፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው ጋምቢያዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ለአህጉራዊ እና ሀገራዊ…
ፈረሰኞቹ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው አካል በ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ታይተዋል ባላቸው የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን…
አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ለውጧል
አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት በማንሳት በምትኩ አቶ ታምሩ ናሳን ሾሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ5ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአንፃራዊ የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው መርጠናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ…

