​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዲያ 

ወልዲያ የዋና አሰልጣኝ ለውጥ አድርጎ እና በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ አካቶ መቀመጫውን ሀዋሳ ከተማ ገዛኸኝ…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሲዳማ ቡና 

በርካታ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ከተማ ፓራዳይዝ ሆቴል መቀመጫውን አድርጎ የአዲሱ የውድድር ዘመን ዝግጅቱን…

​የፕሪምየር ሊጉ መጀመርያ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታዎች ቀን ተራዝሟል

ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከዚህ ቀደም የ2010 የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥቅምት 4 እንሚጀምር ቢገልፅም አሁን ግን…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የሚሳተፈው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመቐለ ከተማ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል ። የወልዋሎ…

ሪፖርት፡ የመጨረሻ ደቂቃ ግቦች የኢትየጵያ የማለፍ እድልን አጣብቂኝ ውስጥ ከተውታል

በ2018 ፈረንሳይ ለምታስተናግደው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ዛሬ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ኬንያን የገጠመችው ኢትዮጵያ…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት  – ኢትዮዽያ ቡና

ኢትዮዽያ ቡና በድጋሚ ወደ ክለቡ በተመለሱት አሰልጣኝ ፖፓዲች እየተመራ በሀዋሳ ከተማ ሴንትራል ሆቴል ማረፊያውን በማድረግ ዝግጅቱን…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በዛው በሀዋሳ ክለቡ ለራሱ ባስገነባው ሰው ሰራሽ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ፋሲል ከተማ

በመጣበት አመት በርካታ የኢትዮጵያ እግርኳስ ተከታታዮችን ባስገረመ መልኩ የሊጉ አውራ ቡድኖችን ሁሉ ሳይቀር በማሸነፍ የ2009 የውድድር…

የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል

የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…

የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…