ይገዙ ቦጋለ ወደ አሳዳጊው ተመለሰ

በተጠናቀቀው ዓመት ከአዞዎቹ ጋር ያሳለፈው አጥቂ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ እናት ክለቡ ተመለሰ በተጠናቀቀው ዓመት በአርባምንጭ…

ኢትዮጵያ መድን የዋንጫ ቱትን ውል አራዝሟል

ከትናንት በስቲያ ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ መድኖች የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…

ኢትዮጵያ መድን የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምቷል

ያለፈውን አንድ ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ጋናዊው ተከላካይ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። ዛሬ ወደ ዝወውሩ…

ኢትዮጵያ መድን ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ መድኖች ሁለት ተጫዋቾችን በድጋሚ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት…

አሸናፊ ሀፍቱ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን ተገኝቶ ላለፉት…

ኢትዮጵያ መድን ወደ ዝውውሩ ገብቷል

የ2017 የሊጉ አሸናፊ የነበረው ኢትዮጵያ መድን የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ሲዳማ ቡና ባልተሟላ ስብስቡ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በዚህ ወር መጨረሻ ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፈው ሲዳማ ቡና የቅድመ  ውድድር ዝግጅቱን ከጀመረ…

ፋሲል አበባየሁ ውሉን አራዝሟል

ሀላባ ከተማ የሌላኛውን ወሳኝ ተጫዋቸቻውን ውል አራዝመዋል። አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች የቡድናቸውን ወሳኝ ተጫዋቾች ውል ማደሳቸውን…

ያሬድ መሐመድ በአዲስ አዳጊዎቹ ቤት ይቆያል

ከሀላባ ከተማ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ሁለገቡ ተጫዋች ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ…

ፍሬው ሰለሞን አዲስ ክለብ ተቀላቀለ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ያሳለፈው አማካይ ወደ በርበሬዎቹ አምርቷል። በአዲሱ የውድድር ዓመት ቡድናቸውን በማጠናከር የተጠመዱት አዲስ…