ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ

ከዛሬ የ13ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ ወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ በሚገናኙበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ስሑል ሽረ

የደደቢት እና የስሑል ሽረን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ስሑል ሽረ እና…

Continue Reading

” የረዣዥም ኳሶች አድናቂ አይደለሁም፤ ለውጤቱ ኃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ” አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ጅማ አባ ጅፋርን ገጥሞ በአስቻለው ግርማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ 

የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማን 0-0 ከተለያዩ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-2 መቐለ 70 እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛው ሳምንት ዛሬ በሀዋሳ ደቡብ ፖሊስ በሜዳው በመቐለ 70 እንደርታ ከተረታ በኃላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ፋሲል እና አዳማ ያለግብ ተለያይተዋል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን ያስተናገደበት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመቐለው ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የወልዋሎ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በፈረሰኞቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጅማ አባ ጅፋር በአዲስአበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 በመርታት ደረጃውን ያሻሻለበትን…

ሪፖርት | መቐለ ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ አራተኛ ተከታታይ ድል አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስን ከሜዳው ውጪ የገጠመው መቐለ 70 እንደርታ 2-1…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ለተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ሽንፈትን አስተናግዷል

13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ያስተናገዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች…