የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማክሰኞ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሶስተኛውን አዳጊ ክለብ ለይቷል። ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን…
ፕሪምየር ሊግ
ለከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ደቡብ ፖሊስ የቡድን አባላት ሽልማት እና የእራት ግብዣ ተካሄደ
የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ ምሽት…
” በሁሉም ተጫዋቾች ውስጥ ያለው አንድ አይነት የማሸነፍ መንፈስ ጠንካራ ጎናችን ነው ” የሽረ አምበል ሙሉጌታ ዓንዶም
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል
የ2010 የኢትጵጽያ ከፍተኛ ሊግ በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ አዳማ ላይ አሸናፊውን አግኝቷል። በምድብ ሀ…
ሪፖርት | ሽረ እንዳስላሴ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኙ የመለያ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሽረ እንዳሥላሴ እና ጅማ አባ ቡና መካከል…
ቅድመ ዳሰሳ – ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያድገው ሦስተኛ ቡድን ዛሬ ይለያል
ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉ ሁለት ቡድኖችን የለየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ቀጣዩን አዳጊ ክለብ ለመለየት…
ደደቢት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ላከ
ደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባለፈው ወር መቀመጫውን ወደ መቐለ ከተማ ማዞሩን እና በተጨዋቾች የዝውውር ላይ አዲስ…
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ስለ ደቡብ ፖሊስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደግ እና ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ
ባለፈው የውድድር ዓመት መጋቢት መጀመሪያ ላይ ነበር ደቡብ ፖሊስን የተረከቡት። አስቀድመው ቡድኑን እንደያዙ ወደ ሊጉ ለመግባት…
” የቡድን ህብረታችን ለዚህ አድርሶናል ” የደቡብ ፖሊስ አምበል ቢኒያም አድማሱ
የሀዋሳው ክለብ ደቡብ ፖሊስ ትላንት በ30ኛው ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታ ድሬዳዋ ፖሊስን በመርታት ወደ ፕሪምየር ሊግ…
የከፍተኛ ሊግ ውሎ | ደቡብ ፖሊስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲያድግ ሻሸመኔ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ደቡብ ፖሊስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣ ጅማ…