ሊጉ በደማቅ ድጋፍ የታጀበው የስምንት ሳምንታት የውቢቷ ሀዋሳ ቆይቷል ነገ ያጠናቅቃል፤ ሀድያ ሆሳዕና ደረጃውን ለማሻሻል ስሑል…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህርዳር ከተማ ከ መቻል
በስድስት ነጥቦች እና በአንድ ደረጃ የሚበላለጡት ባህርዳር ከተማ እና መቻል የሚያደርጉት ጨዋታ የጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በሦስት ነጥብ የሚበላለጡ እና ለሳምንታት ከድል ጋር የተራራቁ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ በሁለቱም በኩል ባለው የነጥብ አስፈላጊነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና መሪውን መድን እግር በእግር ለመከታተል አዳማ ከተማ ደግሞ ወደ ወራጅ ቀጠናው መውጫ በር ለመቅረብ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በሊጉ ግርጌ የተቀመጠው ወልዋሎ እና ወደ ወራጅ ቀጠናው የተጠጋው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከድል ጋር ለመታረቅ የሚፋለሙበት ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
ብርቱካናማዎቹ እና አዞዎቹ ወደ ድል መንገድ ለመመለስ የሚፋለሙት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። ከሦስት ተከታታት ሽንፈቶች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ መድን
በሰንጠረዡ ላይኛው እና ታችኛው ባላቸው ፉክክር እጅግ አስፈላጊ ነጥብ ፍለጋ የሚፈለሙት ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ በታሪካቸው ለ51ኛ ጊዜ የሚገናኙ እና በጨዋታዎቹ በድምር 124 ግቦችን ያስቆጠሩ ቡድኖች የሚፋለሙበት ጨዋታ ለሐይቆቹ ከስጋት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአንድ ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ የ30ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ነው። በአርባ ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ስሑል ሽረ
በሰንጠረዡ በሁለት የተለያየ ፅንፍ በሃያ ነጥብ ልዩነት የተቀመጡት ቡድኖች ከድል ጋር ለመታረቅ የሚያደርጉት ጨዋታ የ29ኛው ሳምንት…

