‹‹ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አልሆንኩም ›› ዮሃንስ ሳህሌ

የደደቢቱ አሰልጣን ዮሃንስ ሳህሌ ስማቸው ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቅጥር ጋር ተያይዞ መነሳቱን አስተባበሉ፡፡ አሰልጣኙ ቡድናቸው ኢትዮጵያ…

‹‹ ከዋንጫው ፉክክር አልወጣንም ›› ሳሙኤል ሳኑሚ

ናይጄርያዊው አጥቂ ሳሙኤል ሳኑሚ ዘንድሮ ከደደቢት ጋር መልካም የውድድር ዘመን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ በዛሬው ጨዋታ ሁለት ግቦች…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት ኢትዮጵያ ቡናን 3-0 በሆነ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ

  ቅዱስ ጊዮርጊስ ማርቲን ኩፕማን የተባሉ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ መቅጠሩን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፈው ወር ብራዚላዊውን አሰልጣኝ…

ዋሊድ አታ ወደ ቱርክ አመራ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ ዋሊድ አታ የስዊድኑን ቢኬ-ሃከንን ለቅቆ የቱርኩ ጌንክልብርጊ ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ የ28 አመቱ ተከላካይ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ በሜዳቸው ድል ቀናቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ ሶዶ ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው…

ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

ትላንት በ10፡00 የተካሄደው የሳምነቱ ተጠባቂ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ተጠናቋል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያው ሚልኪያስ አበራ ጨዋታውን ተመልክቶ…

Continue Reading

ሸገር ደርቢ ፡ ‹‹ ሊጉ ባስገራሚ ትዕይንቶች የተሞላና የማይገመት ነው ›› ብሪያን ኡሞኒ

በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ የከተማ ባላንጣው ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ከካምፓላ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ሙገር በሜዳው ነጥብ ጣለ

በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች መሪዎቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ሲያሸንፉ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአዲስ አበባ ባላንጣዎች ፍልሚያ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት…