የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ…

አዲስ አበባ ከተማ ተከላካዩን ዳግም አግኝቷል

በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ወደ ጅማ አባ ጅፋር አምርቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማው ተከላካይ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል።…

የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የተጠናቀቁት ሁለት ዝውውሮች…

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሁለት ቀናት በፊት ከመዘጋቱ በፊት ሲዳማ እና ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል። ለ83…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል

በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…

ሉሲዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ…

ጅማ አባ ጅፋር በከሸፉ ዝውወሮች ምትክ በመጨረሻ ሰዓት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ጅማ አባ ጅፋር አስቀድሞ አስፈርሟቸው እንደነበረ የተነገረላቸው ተጫዋቾች ዝውውራቸው እክል በማጋጠሙ በእነርሱ ምትክ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ…

አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…

ዑመድ ኡኩሪ ውሉን አራዝሟል

ባሳለፍነው ግማሽ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዑመድ ከነብሮቹ ጋር ያለውን ቆይታ አራዝሟል። የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…