ሞሮኮን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በተደረገው የመልስ ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ቢችልም…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ11ኛ ሳምንት ከተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ነጥረው የወጡ ተጫዋቾችን በ4-3-3 አደራደር በምርጥ ስብስብ እንዲህ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያሰብነውን ነገር ማሳካት አልቻልንም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በጣም ጠንካራ ቡድን ነው ያለን” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በሣምንቱ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀምበርቾ 0-3 ሻሸመኔ ከተማ
“የዛሬው ጠንካራ ጎናችን የማሸነፍ ፍላጎታችን ነበር” አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ “በብዙ መልክ ተጎድተናል” አሰልጣኝ መላኩ ከበደ ሻሸመኔ…
ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ለይ የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበርቾን 3-0 በሆነ ውጤት በመርታት ከአስር…
መረጃዎች| 45ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይገባደዳሉ። የሣምንቱን ትልቅ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ድረስ ድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4-1 ኢትዮጵያ መድን
ንግድ ባንኮች ኢትዮጵያ መድንን 4ለ1 በመርታት መሪነታቸውን ካጠናከሩበት ጨዋታ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሰልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጋለች።…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | የ13ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
በምድብ “ሀ” 13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ሃላባ ከተማ ድል ሲቀናቸው ነቀምቴ…
ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ አስገራሚ የሜዳ ላይ ፉክክርን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከዕረፍት በኋላ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን…

