የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ

በምሽቱ መርሃግብር ድሬዳዋ ከተማ በመስዑድ መሐመድ የጭማሪ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 ከረቱበት…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የናፈቁትን ድል አጣጥመዋል

ሁለት ከድል የራቁ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ መስዑድ መሐመድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ፍፁም ቅጣት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ

ከሀገራት ውድድር መልስ በተደረገው የሊጉ ቀዳሚ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ 2ለ0 አሸናፊነት መጠናቀቁን ተከትሎ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎን በመርታት ደረጃውን ያሻሻለበት ድል አስመዝግቧል። አርባምንጭ ከተማዎች በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን

ለአህጉራዊ ውድድር አስራ ሦስት ያህል ቀናትን ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮች…

ወልዋሎ ዓ.ዩ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም በነገው ዕለት ቡድናቸውን ይመራሉ። ቀደም ብለን ወልዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አዲሱ አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከረሱት ድል ጋር ታርቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ893 ቀናት በኋላ በፉክክር ጨዋታ ድል አድርጓል። በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድቡ የመጨረሻ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ውጪ ሆኗል

በሞሮኮ እየተደረገ ባለው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በግብፁ ማሳር ሦስተኛ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ውጭ መሆናቸው ተረጋግጧል

የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመታት ቆይታ በኋላ የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቡድንን ረቷል። ታንዛንያዎች ባደረጓቸው ፈጣን ጥቃቶች የጀመረው…

ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል

ወዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም በኋላፊነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቀደም ብለው ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በስምምነት የተለያዩት እና…