ዐበይት ጉዳዮች 3 | ክስተቱ ነጌሌ አርሲ

በሀዋሳ የተመቸውና በድል አድራጊዎች ጎዳና የተንጎማለለው ክስተቱ የሰጎኖቹ ስብስብ… በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በየዓመቱ ከሚደጋገሙ ክስተቶች አንዱ…

ዐበይት ጉዳዮች 2 |  ሽንፈት አልባው የዐፄዎቹ ጉዞ

አስከፊውን አጀማመር የቀለበሰው በሊጉ ሽንፈት ያልቀመሰ ብቸኛ ክለብ …ፋሲል ከነማ ! ፋሲል ከነማ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ…

ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሁለት ዓለም ሳጥኖች

መረቡን የማያስደፍረው የተጋጣሚ መረብም እምብዛም የማይደፍረው አዳማ ከተማ … ከውድድር ዓመቱ ጅማሮ በፊት ለዋንጫ ከታጩት ቡድኖች…

ዐበይት ጉዳዮች 5 | የማይቀመሰው የመድን ጥምረት!

በግማሹ የውድድር ዓመት ምርጡ ውህደት የነበረው የኋላ ጥምረት… በጥምረት ረገድ እንደ የኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ክፍል ውጤታማ…

ዐበይት ጉዳዮች 4 | አሳሳቢው ተደጋጋሚ የተጫዋቾች ጉዳት !

የአሰልጣኞች ራስ ምታት ሆኖ የከረመው የተጫዋቾች ጉዳት…… በአስራ ሰባቱ የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ ከተፈጠሩ ዐበይት ክስተቶች ውስጥ…

ዐበይት ጉዳዮች 3 | አነጋጋሪ የነበረው የሠራተኞቹ ጉዳይ!

ከሁለት የጨዋታ ሳምንታት በላይ ያልዘለቀው የወልቂጤ ከተማ የሊጉ ቆይታ… የእግር ኳሳችን የፋይናንስ ሁኔታ በጠና ከታመመ ሰንበትበት…

ዐበይት ጉዳዮች 2 |  ተስፈኛ ከዋክብት

በሊጉ መሪ የጀመረው የዐበይት ጉዳዮች መሰናዷችን ዛሬም በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር ዘመናቸው ላይ የሚገኙ ተስፈኛ ተጫዋቾች…

ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን !

ዓርብ መስከረም 10 አሃዱ ብሎ ለ143 ቀናት ከተካሄደ በኋላ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የተጋመሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

አሸናፊነትን የተላበሰ ብሔራዊ ቡድን እንዴት እንገንባ ?

በማቲያስ ኃይለማርያም እና ዳዊት ፀሐዬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት ምሽት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጉዞውን አጠናቋል ፤…

ፕሪምየር ሊግ | የ17ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች

👉 ግቡን ሳያስደፍር የተጋጣሚ መረብም እምብዛም ሳይደፍር የዘለቀው ሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞውን አስቀጥሏል። 👉 ያለመሸነፍ ጉዞው…