ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ነጌሌ አርሲ ድል ተቀዳጅተዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄዱ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ፤ ነጌሌ አርሲ ደግሞ ኢትዮጵያ መድንን…

ሪፖርት | የጦና ንቦች እጅግ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

ወላይታ ድቻ ከመመራት ተነስቶ በሁለቱም አጋማሾች የመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ወልዋሎ ዓ/ዩን 2ለ1 በመርታት በውድድር ዓመቱ…

ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅተዋል

በስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ቀን በምድብ ሁለት ሸገር ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ወደ ድል የተመለሱበትን…

ሪፖርት | መቻል እና ፋሲል ከነማ መሪነቱን የሚረከቡበትን ዕድል አባክነዋል

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል። ምድረ ገነት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ሀዲያ ሆሳዕና አሸንፈዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄዱ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ2 ሲያሸንፍ ነብሮቹ ፈረሰኞቹን 1ለ0…

ሪፖርት| ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የምድብ አንድ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማዎች በብሩክ ታደለ ብቸኛ…

ነገሌ አርሲዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

በመጨረሻዎቹ አስር ደቂቃዎች ድራማን ባስመለከተን ጨዋታ ነገሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በኢትዮጵያ…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ያደረጉት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ…

ሪፖርት | የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ…

መረቡን ያላስደፈረው ብቸኛ ክለብ አዳማ ድል ሲያስመዘግብ ሸገር ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ላይ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ…